Alayyafo (áláyyàfóó) (Amaranthus caudatus) shuka ne.[1]
Alayyafo (áláyyàfóó) (Amaranthus caudatus) shuka ne.
Kiwicha, achita, inka hakatu, ataku, sankurachi, hawarcha (Ikwadurpi), millmi icha quymi (Amaranthus caudatus) nisqaqa huk riwi yuram, puka raphi, chillki, tuktukunayuq. Yanusqa murunkunatam mikhunchik. Kiwichaqa hanaq Andeskunapim wiñan. 1200 layakunatam riqsinchik.
Qizilquyruq — gultojixoʻrozdoshlar oilasiga mansub bir yillik oʻtsimon oʻsimlik turi. Oʻzbekistonning barcha viloyatlarida manzarali oʻsimlik sifatida oʻstiriladi (baʼzi turlari yovvoyi holda oʻsadi). Boʻyi 30—120 sm. Iyun iyulda gullab, iyul sentabrda meva tugadi. Chorvachilikda sifatli yemxashak. Gektaridan 250—300 s gacha silosbop koʻkpoya, 10—12 s gacha urugʻ olinadi.
ሊሻሊሾ (ሮማይስጥ፦ Amaranthus caudatus) ወይም ደግሞ የፈረንጅ ጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ክረምታዊ አባቢ እጽ ዝርያ ነው። በአሉማ ወገን (Amaranthus) ውስጥ ነው።
የህብራበባ ቀይ ቀለም በውስጡ ካሉት ጥንተ ንጥሮች ይወለዳል።
ሊሻሊሾ ከ1 እስከ 3 ሜትር ሊደርስ ይችላል፣ ሙሉ ፀሐይ ይሻለዋል። ልዩ ልዩ ሁናቴዎች እርጥብ ሆነ ደረቅ ይችልበታል። ከዘር በቀላል ይታደጋል። እቤት ውስጥ ይጀመርና ከመጨረሻ ውርጭ በኋላ ከቤት ውጭ መዛወር ይችላል።
በአንዴስ ተራሮች ከተገኙት አሉማ ዝርዮች ዋንኛው ሲሆን «ኪዊቻ» ይሉታል። እንደ ብዙ ሌሎች አሉማዎች የዚህ ዝርያ መነሻ ከአሜሪካዊ ግሞጂዎች ነው።
ከተክሉ ብዙ ክፍሎች ከነቅጠሎቹና ዘሮቹም ሊበሉ ይቻላል፣ በተለይም በሕንድ አገርና በደቡብ አሜሪካ ለምግብነት ይጠቀማል።
በኢትዮጵያ ቅጠሉ ተፈልቶ ይበላል፣ ዘሩም በአጥሚት ወይም በእንጀራ ሊጨመር ይችላል።
በኮንሶ ዘሮቹ ሲበሉ፣ ቻቃ የተባለ መጠትም ለማዘጋጀት ይጠቀማሉ። በደቡብ ኦሞ የአገዳ ቡቃያ በአሪ ብሔር ይበላል። በጉራፈርዳ ጅማ፣ የሊሻሊሾ አረቄ ወይም «ቦርዴ»፣ የሊሻሊሾ ቂጣ፣ እና ለሕፃን የሊሻሊሾ አጥሚት ይሠራሉ።[1]
በኢትዮጵያም የኮሶ ትል ለማስወጣት ተጠቅሞታል። [2]